ID: buam.hascom
Version: 1.0
Size: 2.5 Mb
Hascom in Amharic Screenshots
How to setup Hascom in Amharic apk for android
- For Android 4.0 or higher:Please to Settings, look down to Security, and select Unknown sources. Choosing this choice will enable to install apps download from the internet.
- For devices running on lower Android 4.0:
Please go to Settings - open the Applications option, and select Unknown sources, click OK on the popup alert.
Hascom in Amharic Description
ሐስኮም ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽን ነው፨ይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ መንፈሳዊ መጣጥፎችን፣ ዕውነተኛ የሕይወት ልምዶችን፣ በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጥያቄና መልሶችን ይዟል፡፡
በተጨማሪም እግዚአብሔርን አስመልክቶ በውስጥዎ የሚመላለሱትን ጥያቄዎች ጠይቀው መልስ የሚያገኙበት ነው፡ የጥያቄዎን መልስ በግል ኢሜል አድራሻዎ ልንልክልዎ ዝግጁ ነን፡ ፍላጎታችን እግዚአብሔር ለእርስዎ ያዘጋጀልዎትን የፍቅር ጥሪ እንዲያውቁ፣ እንዲቀበሉና ዛሬዉኑ ይህንን አስደናቂ ግንኙነት እንዲጀምሩ መርዳት ነው፡
ይህ አፕሊኬሽን በግሬት ኮሚሽን ሚ���ሰተሪ- ኢትዮጵያ ድጅታል ስትራቴጂ አገልግሎት፤ የተዘጋጀ ነው፡፡
እግዚአብሔርን በማወቅ የሚገኘውን የሕይወትና የፍቅር ስጦታ እንደሚቀበሉት ተስፋ እናደርጋለን፡ የሰው ልጅ ልብና አዕምሮ የሚፈልገውን በፍቅር የተሞላ ግንኙነት የሚያረካ እግዚአብሔር ለእኛ ካዘጋጀው ወዳጅነት በላይ ምንም ነገር አይኖርም፡
What's new in Hascom in Amharic 1.0
Download Hascom in Amharic patch 1.0 APK
Search terms:
How to install Hascom in Amharic 1.0 unlimited apk for pc
How to use Hascom in Amharic unlimited apk
How to mod Hascom in Amharic 1.0 apk
How to get Hascom in Amharic mod apk